በአንድ በመካሄድ ላይ ባለ የፍርድ ቤት ክርክር ተሳታፊ ለመሆን ጥያቄ አቅርቦ በብይን ውድቅ የተደረገበት እና በሌላ መዝገብ ክስ መስርቶ መብቱን እንዲያስከብር በሚል ትዕዛዝ የተሰጠበት ወገን በዚህ ትዕዛዝ መሰረት አዲስ መዝገብ በማስከፈት ወይም በሌላ መዝገብ በመግባት የክርክር ተሳታፊ ከመሆን የሚያግደው ነገር የሌለ ስለመሆኑ ወይም ጉዳዩ አስቀድሞ በፍርድ ያለቀ ነው ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 5