የፖለቲካ ተሿሚ የሆነ ሰው ከሥራ ኃላፊነቱ መነሳቱን ተከትሎ ያለውን ቅሬታ የመንግስት ሰራተኞች አዋጅን መሰረት በማድረግ ለአስተዳደር ፍ/ቤት ጉዳዩን አቅርቦ ሊስተናገድ የሚችልበት የህግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ ፍ/ቤቶች በዚህ መልኩ የሚቀርቡ አቤቱታዎችን ተቀብሎ ለማስተናገድ የሥረ ነገር ስልጣን የሌላቸው ስለመሆኑ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ህገ መንግስት አንቀጽ 12/2/ የቤንሻንጉል ብ/ክ/መ/የሲቪል ሰርቪስ አዋጅ ቁ. 29/95 አንቀጽ 71