ፍርድን ከማስፈፀም ጋር በተያያዘ በተጀመረ የአፈፃፀም መዝገብ የተሰጠ ትዕዛዝ ላይ ይግባኝ ቀርቦበት በበላይ ፍ/ቤት ትዕዛዙ ከተለወጠ የአፈፃፀም ሂደቱ መቀጠል ያለበት አፈፃፀሙን በጀመረው የበታች ፍ/ቤት ደረጃ መሆን ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 371-385