65140 property law/ immovable property/ condominium house/ limitation on ownership

የኮንዶሚኒየም ቤት እጣ የደረሰው ሰው እዳውን ከፍሎ ያጠናቀቀ ቢሆን እንኳን እጣው ከደረሰው ቀን አንስቶ እስከ አምስት ዓመት ድረስ ለሶስተኛ ወገን በሽያጭ ወይም በስጦታ ለማስተላለፍ የማይችል ስለመሆኑና ከዚህ ጊዜ በፊት ቤቱን አስመልክቶ የሚደረግ ውል ፈራሽ ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ. 370/95 አንቀጽ 14(2) የአ.አ አስተዳዳር አዋጅ ቁ 19/97 አንቀጽ 21 የፍ/ብ/ህ/ቁ 1678,1808(2)

Download Cassation Decision