አንድ ለእዳ መክፈያነት በአፈፃፀም በጨረታ እንዲሸጥ በተደረገ ንብረት ጨረታ ላይ በመካፈል የጨረታው አሸናፊ ከሆነ በኋላ የጨረታ ሽያጬን ለመፈፀም ያልቻለ ወገን ንብረቱ በቀጣይ በወጣ ጨረታ ቀርቦ ሲሸጥ የተገኘው የሽያጭ ዋጋ ዝቅተኛ የሆነ እንደሆነ የመጀመሪያው ጨረታ አሸናፊ ለተከሰተው የዋጋ ልዩነት ለፍርድ ባለዕዳው በካሣ መልክ እንዲከፈል የሚገደድ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 429