78206 civil procedure/ execution of judgment/ foreign judgment

በውጭ አገር የተሰጠን ፍርድ በኢትዮጵያ ፍ/ቤቶች ለማስፈፀም ስለሚቻልበት አግባብ፣  በውጭ አገር የተሰጠ ፍርድን በኢትዮጵያ ፍ/ቤቶች ከማስፈፀም ጋር በተያያዘ በአፈፃፀም ሂደቱ ክርክር በተነሣ ግዜ የፍርድ አፈፃፀሙን በያዘው ፍ/ቤት ክርክሩ ታይቶ ሊወሰን የሚገባ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 458-460

Download Cassation Decision