89530 Civil procedure/ jurisdiction/ labor law dispute/ social courts

የክርክሩ ገንዘብ መጠን ከአምስት ሺህ ብር በታች በመሆኑ ምክንያት ብቻ ከአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ጋር በተገናኘ የሚቀርብን ክርክር የቀበሌ ማህበራዊ ፍ/ቤቶች አይተው ለመወሰን ስልጣን አላቸው ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀጽ 138, 142 የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 9(1), 231(1)(ለ), አዋጅ ቁ. 416/96 አንቀጽ 41(1),

Download Cassation Decision