Aleqa Teare V. Genet Alene Constitutional Interpretation/ rural land/Tigray Region አንድ የገጠር መሬት ባለይዞታ ዕድሜው በመግፋቱ ምክንያት ራሱን የበለጠ ለማገዝ የመሬት ይዞታውን በመተው ከተማ መኖር ቢጀምር ይዞታው በክልሉ የገጠር ይዞታ ህግ መሰረት ሊነጠቅ አይችልም Download the decision here