Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions

  • ከአዋጅ ውጪ የማይንቀሳቀስ ንብረት ተወስዶብኛል በሚል በቀረበ አቤቱታ መነሻነት የፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ በህጉ አግባብ የሚሰጠው ውሣኔ እንደ ፍርድ ቤት ውሣኔ ሊቆጠር የሚችልና ለአፈፃፀም የሚቀርብ ስለመሆኑ አንድን ጉዳይ የማየት ስልጣን ከፍርድ ቤት ውጪ ለሆነ አካል የተሰጠ በመሆኑ በዚህ አካል እየታየ ባለበት ተመሳሳይ ወቅት በፍርድ ቤት ሊታይ የማይገባ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 110/87 አዋጅ ቁ. 193/92 አዋጅ ቁ. 572/2000 የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 8

    Download Cassation Decision

  • ከአዋጅ ውጪ የማይንቀሳቀስ ንብረት ተወስዶብኛል በሚል በቀረበ አቤቱታ መነሻነት የፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ በህጉ አግባብ የሚሰጠው ውሣኔ እንደ ፍርድ ቤት ውሣኔ ሊቆጠር የሚችልና ለአፈፃፀም የሚቀርብ ስለመሆኑ አንድን ጉዳይ የማየት ስልጣን ከፍርድ ቤት ውጪ ለሆነ አካል የተሰጠ በመሆኑ በዚህ አካል እየታየ ባለበት ተመሳሳይ ወቅት በፍርድ ቤት ሊታይ የማይገባ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 110/87 አዋጅ ቁ. 193/92 አዋጅ ቁ. 572/2000 የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 8

    Download Cassation Decision

  • ከኪራይ ውል ጋር በተያያዘ ተከራይ የሆነ ወገን የተርን ኦቨር ታክስ የመክፈል ግዴታ በህግ የተጣለበት እንደሆነ አከራይ የሆነው ወገን ይህንኑ ክፍያ ለመፈፀም ይቻል ዘንድ ተከራዩን ለመጠየቅ ስለመቻሉ አዋጅ ቁ. 308/95 አንቀፅ 2(3 5 7 8 9 12),6

    Download Cassation Decision

  • የሥራ ውል በተቋረጠ ጊዜ አሰሪው ከሠራተኛው በህግ አግባብ የሚፈልገው/ የሚጠይቀው ዕዳ ያለ እንደሆነ ለሠራተኛው የሥራ ልምድ ምስክር ወረቀት ከመስጠት ባሻገር የሥራ መልቀቂያ (ክሊራንስ) ለመስጠት የማይገደድ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 515/99 አንቀፅ 78 (1) 87

    Download Cassation Decision

  • ተከራካሪ ወገኖች የሚሟገቱበት ጉዳይ የልዩ አዋቂ ምስክርነትና ማብራሪያ የሚያስፈልገው ሆኖ በሚገኝበት ጊዜ ፍርድ ቤቶች ይህ እንዲፈፀም ማድረግ ያለባቸው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 136/1/

    Download Cassation Decision

  • በሥር ፍ/ቤት የተሰጠ የቅጣት ውሣኔ ላይ አነሰ ወይም በዛ በሚል በግልፅ ይግባኝ ባልተጠየቀበት ሁኔታ ይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት ቅጣትን ከፍ ወይም ዝቅ በማድረግ ውሣኔ ሊሰጥ የማይገባ ስለመሆኑ የወ/መ/ህ/ሥ/ሥ/ቁ. 195(መ)

    Download Cassation Decision

  • የግብር ይግባኝ ጉባኤ በሚሰጠው ውሳኔ ላይ ይግባኝ ለማቅረብ የተፈቀደው ጊዜና ስሌቱ አዋጅ ቁ. 285/94 አንቀጽ 43(1)

    Download Cassation Decision

  • በግልፅ ያልተካደ ፍሬ ነገር እንደታመነ ይቆጠራል የሚለው የሥነ- ሥርዓት ህግ ድንጋጌ ተፈፃሚ የሚሆነው ተከሳሽ ቀርቦ ክርክሩን ባሰማ ጊዜ ስለመሆኑና ድንጋጌው የካሣ ጥያቄ ጋር በተያያዘ ተፈፃሚነት የሌለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 235(2) 83

    Download Cassation Decision

  • በአሰሪና ሰራተኛ በኩል በአጠቃላይ ለፕሮጀክት ሥራ በሚል የተደረገ የሥራ ውል በአሰሪና ሰራተኛ ሕጉ አንቀጽ 10(1)(ሀ) መሰረት የተደረገ እንደሆነ ተደርጐ የሚወሰድ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 10(1)(ሀ)

    Download Cassation Decision

  • የጉምሩክ ሕግን በመተላለፍ ወንጀል ፈፅሟል በሚል የተጠረጠረ ሰው ክስ ሊቀርብበት የሚገባውና ጉዳዩ መታየት ያለበት በአዲሱ የወንጀል ህግ ሣይሆን በጉምሩክ አዋጆች መሠረት በማድረግ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 60/89

    Download Cassation Decision

  • ለአንድ ንብረት መድን የገባ ሰው በንብረቱ ላይ የደረሰው ጉዳት ሙሉ ውድመት ሊባል የሚችል ቢሆንም ካሣ ሊከፈለው የሚችለው ጉዳት በደረሰ ጊዜ ዕቃው ከሚያወጣው ዋጋ ሳይበልጥ ስለመሆኑ የንግድ ህግ ቁ. 678

    Download Cassation Decision

  • የአዋጅ ቁጥር 47/67 በሥራ ላይ ከመዋሉ በፊት የተሰጠን ካርታ መሰረት በማድረግ ክሥ ለመመስረት የሚያስችል መብት ወይም ጥቅም የሌለ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 47/67

    Download Cassation Decision

  • ከማይንቀሳቀስ ንብረት ጋር በተያያዘ የጉዳት ኪሣራን ጉዳት ለሚደርስበት ወገን በመክፈል የመንገድ መተላለፊያ ( servitude right) መብት ሊከበር የሚችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1221

    Download Cassation Decision

  • የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ አፈፃፀም ጋር በተያያዘ የንግድ ድርጅት ሠራተኛ፣ ሥራ አስኪያጅ እንዲሁም ድርጅቱ በወንጀል ጉዳይ ክስ ቀርቦባቸው ኃላፊ ሊሆኑ የሚችሉበት አግባብ አዋጅ ቁ. 285/94 አንቀፅ 56(1)(3) አዋጅ ቁ. 6ዐ9/2ዐዐ1 አንቀፅ 5ዐ(ለ)(1) 22(1) የወንጀል ህግ አንቀፅ 23(3) 34(1)

    Download Cassation Decision

  • የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2024/ረ/ እና 2023 ለውሃ ፍጆታ ክፍያ ተፈፃሚነት የሌላቸው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2023, 2024/ረ/

    Download Cassation Decision

  • ወንጀልና የወንጀል ቅጣት የእያንዳንዱን ጥፋተኛ ግላዊ ሁኔታ ከግምት ውስጥ በማስገባት ውሣኔ ሊሰጥባቸው የሚገባ ስለመሆኑ የጉምሩክ ህግን በመተላለፈ ጥፋተኛ የተባሉ ሰዎች /ተከሳሾች/ ላይ የሚጣለው የገንዘብ መቀጮ በእያንዳንዱ ጥፋተኛ ላይ ስለመሆኑ የወንጀል ህግ ቁ. 41, 32/1/ሀ/ አዋጅ ቁ. 60/89 አንቀጽ 73/1/ አዋጅ ቁ. 368/95 አንቀጽ 73/1/

    Download Cassation Decision

  • የስልክ አገልግሎት ከማግኘት ጋር በተያያዘ በአገልግሎት የክፍያ መጠን ላይ በአገልግሎት ሰጪውና በአገልግሎት ተቀባዩ መካከል አለመግባባት በተፈጠረ ጊዜ የተጠየቀው የአገልግሎት ሒሳብ በእርግጥም ስልኩን በይዞታው ስር አድርጐ የሚጠቀምበት ወገን በተገለገለው መጠን የተመዘገበ ስለመሆኑ በባለሙያ እንዲጣራ በማድረግ እልባት መስጠት የሚያስፈልግ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1732

    Download Cassation Decision

  • የዋስትና ግዴታን ቀሪ ለማድረግ የሚቻልበት አግባብ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1925/2/

    Download Cassation Decision

  • በአሰሪና ሠራተኛ አዋጅ መሠረት የሥራ ግንኙነት በአንቀፅ 3ዐ መሠረት ሲቋረጥ አሰሪ ማስጠንቀቂያ የመስጠት ግዴታ የሌለበት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀፅ 3ዐ 28(2)

    Download Cassation Decision

  • በአሰሪና ሰራተኛ ሕጉ እጅግ አስፈላጊ የህዝብ አገልግሎት ድርጅቶች ተብለው ከተዘረዘሩት ተቋማት ጋር ተያይዞ የሚቀርብ የሠራተኞች ደመወዝና ጥቅማጥቅም ጥያቄን የያዘ የውል የሥራ ክርክር ካልሆነ በስተቀር የአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ ለማስተናገድ የሥረ- ነገር ስልጣን የሌለው ስለመሆኑ መሰል ጉዳዬችን ለማየት በህግ ስልጣን የተሰጠው በሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚሰየም ቦርድ ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision