Cassation Decision no. 31334
በጡረታ የተገለለን ወይም የጡረታ ዕድሜው ያለፈን ሠራተኛ ወደ ሥራ መልስ ተብሎ አሰሪ የሚገደድበት የህግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀፅ 24(3) አዋጅ ቁ. 345/95 አንቀፅ 12(1)(ሐ)
0Cassation Decision no. 08751
Cassation Decision no. 31482
Cassation Decision no. 31490
ተከራካሪ ወገኖች በግልጽ ባላመለከቱት ነገር ላይ ተመስርቶ ውሣኔ መስጠት ስላለመቻሉ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.182
Cassation Decision no. 31547
የኪራይ ውል ተቋርጦ ውዝፍ ኪራይ እንዲከፈለኝና ቤቱንም ልረከብ በሚል የሚጠየቅ ዳኝነት የኪራይ ገንዘብ የተጠየቀበትን ቤት ግምት ጭምር ታሳቢ ተደርጐ የዳኝነት ክፍያ ሊቀርብበት የሚገባ ስላለመሆኑ አዋጅ ቁ. 361/95, የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 227/2/, 226
Cassation Decision no. 31601
መጠየቅ ከሚገባው ቀን ጀምሮ እስከ 2 ዓመት ድረስ ሳይከፈል የቀረ የኪራይ ዕዳ እንደተከፈለ የህግ ግምት ይወስድበታል ማለት ባለገንዘቡ /አከራዩ/ ክስ መስርቶም ቢሆን ዕዳውን ለማሰብሰብ የማይችል መሆኑን ለማመላከት እንጂ ተከራዩ /ባለዕዳው/ ግዴታውን እንደተወጣ የሚያስቆጥረው ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2024/መ/
Cassation Decision no. 31634
Cassation Decision no. 31640
የጉምሩክ ባለሥልጣን ያለአግባብ በቁጥጥሩ ሥር አድርጐ ለሚያቆየው ንብረት በባለንብረቱ ላይ ጉዳት የደረሰ እንደሆነ በኃላፊነት ሊያስጠይቀው የሚችል ስለመሆኑ
Download Cassation Decision
ለአካለ መጠን የደረሰ ሰው (ልጅ) ሃላፊነትን የሚያስከትል ሥራ የሰራ እንደሆነ ወላጆች በፍ/ብሔር በሃላፊነት ሊጠየቁ የማይችሉ ስለመሆናቸው የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2125 2124
Cassation Decision no. 31731
በወንጀል ተከሶ የተያዘ ሰው ዋስትና በጠየቀ ጊዜ ፍ/ቤት ተከሳሹ ተመልሶ ሊቀርብ አይችልም የሚል ግምት ለመውሰድና ዋስትናን ለመከልከል በቂ ምክንያት የሚያስፈልግ ስለመሆኑ የወ/መ/ህ/ሥ/ሥ/ቁ. 67/ሀ/
Cassation Decision no. 31734
ክርክር የቀረበበትን ጉዳይ የሚገዛው የህግ ክፍል ይርጋን አስመልክቶ በተለይ የሚያስቀምጠው የጊዜ ገደብ በሌለ ጊዜ የአስር ዓመት የይርጋ ጊዜ ተፈፃሚ ሊሆን የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1677(1),1845
Cassation Decision no. 31748
በቤት ላይ የተደረገ እድሳትና ለውጥ ምን ያህል የመጠንና የአይነት ለውጥ እንዳመጣ ክርክር በተነሣ ጊዜ ልዩ አዋቂ መድቦ በማስጠናት መወሰን የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 136
Cassation Decision no. 31833
የአሰሪ የስራ ስንብት እርምጃ የመውሰድ መብት ለስንብቱ ምክንያት የሆነው ጉዳይ ከተከሰተበት ጀምሮ በሰላሳ የስራ ቀናት ውስጥ ተግባራዊ ካልሆነ መብቱ በይርጋ የሚቀር ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/97 አንቀፅ 27(3)
Cassation Decision no. 31857
በማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ የይዞታ ማረጋገጫ ይሰጠኝ በሚል የሚቀርብ አቤቱታ በፍርድ ቤት ቀርቦ ዳኝነት ሊሰጥበት የሚችል ስላለመሆኑ
Cassation Decision no. 31917
በፍርድ አፈፃፀም ምክንያት የማይንቀሣቀስ ንብረት በሐራጅ ጨረታ ተካሄዶ ሽያጭ የተፈፀመ እንደሆነ ሽያጩ ሊፈርስ የሚችለው በአሻሻጥ ሥርዓቱ የተነሣ መብት ወይም ጥቅም ያለው ሰው ላይ ቀጥተኛ ጉዳት መድረሱ የተረጋገጠ እንደሆነ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 445
Cassation Decision no. 32013
የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁጥሮች 358 እና 418 ተፈፃሚ የሚሆኑበት አግባብ
Page 50 of 114