Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions

  • ወካይ የሆነ ወገን በተወካይ አማካኝነት የተደረገን ህገ ወጥ ውል እንዲፈርስ በሚል የሚያቀርበው አቤቱታ በአሥር አመት ይርጋ የሚታገድ ስለመሆኑ በፍ/ብ/ህ/ቁ. 2187(1)(2),2198,1810,1808(1),1845

    Download Cassation Decision

  • ከአሰሪና ሰራተኛ ግንኙነት ጋር በተያያዘ ሰራተኛው ከሥራ ሲሰናበት ከአሰሪው የተረከበውን ንብረት አላስረከበም በሚል ሰራተኛው ሊከፈለው ከሚገባው ክፍያ ቀንሶ ለማስቀረት የሚቻለው በሰራተኛው በኩል ዕዳ ስለመኖሩ መተማመን ላይ ሲደረስ ስለመሆኑ ሰራተኛው ከተረከበው ንብረት አለመመለስ ጋር በተገናኘ ዕዳ ስለመኖሩ በግራ ቀኙ መካከል ክርክር (አለመግባባት) ያለ እንደሆነ አሰሪው ጉዳዩን በፍ/ቤት አቅርቦ መብቱን ማስከበር ያለበት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀፅ 36-38, 59(1), 53(2)(1)

  • አንድ ወኪል ከወካዩ በውክልና ስልጣኑ የወሰደውን ንብረት ለመመለስ ፈቃደኛ ያለመሆኑ በወንጀል ህጉ አንቀፅ 676(2) ድንጋጌ መሰረት ሊያስጠይቀው ስለመቻሉ የወ/ህ/ቁ 676(2)

  • ምንጩ ያልታወቀ ንብረትና ገንዘብ ይዞ በመገኘት ወንጀል አንድ ሰው ተጠያቂ የሚሆነው የምዝገባ ሥርዓት የተዘረጋ እንደሆነ ብቻ ነው ለማለት የሚያስችል የህግ አግባብ ስላለመኖሩ የወ/ህ/ቁ.419

  • ከሥራ ክርክር ጋር በተያያዘ የሠራተኛን ለተወሰነ ወይም ላልተወሰነ ጊዜ የቅጥር ሁኔታ ለመወሰን የተቋሙን ድርጅታዊ አቋም ብቻ መሰረት በማድረግ የሚሰጥ ውሣኔ ተገቢነት የሌለው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀፅ 9,10

  • ከአዋጅ ውጪ የተወሰደ ንብረት ነው በሚል ንብረትን ከመንግስት አካል ያስመለሰ ወገን የንብረቱ አመላለስ አግባብነት የሌለው ሆኖ በመገኘቱ ንብረቱ ወደ መንግስት እንዲመለስ ሲወሰን ንብረቱን ያለአግባብ በእጁ ያቆየው ወገን ንብረቱ ያስገኝ የነበረውን ገቢ ወይም የታጣ ገቢ ጭምር የመክፈል ግዴታ የሚኖርበት ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ 572/2000 አንቀጽ 6

  • አከራይ የሆነ ወገን ተከራይ ለሆነው ወገን ቤት እንዲለቀቅ በሚል የሚፅፈው ማስጠንቀቂያ ከአከራይና ተከራይ ውልና ግንኙነት አንፃር የሚታይ እንጂ እንደ ሁከት ተግባር የማይቆጠር ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ 1149(1), 2966(1)

  • በወንጀል ህግ ቁጥር 448 ስር አንድ ሰው ለፍትህ እርዳታ ለመስጠት እንቢተኛ ሆኗል በሚል ወዲያውኑ ጉዳዩን በያዘው ፍ/ቤት ለመቅጣት ስለሚቻልበት አግባብ የወ/ህ/ቁ 448(1), (3), 23(2), 58

  • ፍርድ ቤቶች በወንጀል ጉዳይ የዋስትና ጥያቄን ላለመቀበል ሥልጣን (discretion) ያላቸው ስለመሆኑ፣ ዋስትናን ለመከልከል ፍ/ቤቶች የሚሰጡት ምክንያት በቂና ህጋዊ ናቸው ሊባሉ የሚችሉበት አግባብ፣ የወ/መ/ህ/ሥ/ሥ/ቁ.67

  • በጋብቻ ተሳስረው የነበሩ ሰዎች ግንኙነታቸው እስካልተቋረጠ ድረስ ለረጅም ጊዜ ተለያይተው በመኖራቸው ብቻ በመካከላቸው ያለው የትዳር ግንኙነት ፈርሷል ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ፣

  • “የሚያዝበት ገንዘብ ሳይኖር ቼክ ማውጣት” በሚል በወንጀል ህጉ ውስጥ የተመለከተውን የወንጀል ድርጊት ለማቋቋም ቼኩ ለክፍያ ባንክ በቀረበበት ጊዜ በቂ ስንቅ የሌለው መሆኑን /ያለመኖሩ ማረጋገጥ ብቻ በቂ ስለመሆኑ የወንጀል ህግ ቁ. 693/1/

    Download Cassation Decision