55648 law of succession/ will/ reserved share of heirs/ power of court

ተናዛዥ የሆነ ሰው ተወላጁ የሆነ ሰው በውርስ ሊደርሰው ከሚገባው ድርሻ ከሩብ በላይ ጉዳት እንዲደርስበት ለማድረግ የሰጠው ምክንያት በቂ መሆን ያለመሆኑ በዳኞች ሊመረመር የሚገባው ስለመሆኑ “ስላልረዱኝ ወይም ስላልጠየቁኝ” የሚል ምክንያት በመስጠት ተወላጅን ሊደርሰው ከሚገባው የውርስ ድርሻ ሩብ በላይ ጉዳት እንዲደርስበት ለማድረግ የማይቻል ስለመሆኑ

Download Cassation Decision