የውርስ ሃብት አጣሪ የሆነ ሰው የሟችን ንብረት በማጣራት ረገድ ሊኖረው የሚችለው የስልጣን አድማስ በወራሾች መካከል አንድን ንብረት በተመለከተ የውርሱ ሃብት አካል ስለመሆኑ ክርክር በተነሳ ጊዜ አጣሪው ግራ ቀኙ ያቀረቡትን ማስረጃ በሪፖርቱ ላይ በማስፈር ጉዳዩን ለሚመለከተው ፍ/ቤት ማቅረብ እንጂ ማስረጃዎቹን በራሱ መዝኖ አከራካሪው ንብረት የውርሱ ሃብት አካል ነው ወይም አይደለም በማለት ውሣኔ ለመስጠት ስልጣን የሌለው ስለመሆኑ