17361 civil procedure/ observance of time limit/ period of limitation/ power of court

በከሣሽነት ወይም ተከሣሽነት በሙግት ተካፋይ ሰለመሆን - ስለተከራካሪ ወገን መሞትና ስለክሱ ያለመቋረጥ - ስለ ጊዜ Aወሳሰንና Aቆጣጠር- የፍትሐበሔር ሥነ ሥርዓት ህግ ቁጥር 49 - ስለ ግዴታዎች መቅረት - ሰለ ይርጋ - የፍትሐብሔር ህግ ቁጥር 1856 

1. በሥረ ነገር /Substantive/ ህጎች የተደነገጉ የይርጋ ደንቦች በሥነ ሥርዓት ሕጎች ከተደነገጉት የጊዜ ገደቦች የተለዩ ናቸው፡፡
2. በስነ ስርዓት ህጎች በግልጽ የሰፈረን ጊዜ ሳይጠብቅ የሚቀርብን ጥያቄ ፍ/ቤት በራሱ Aነሳሽነትም ቢሆን ውድቅ ማድረግ Aለበት

Cassation decision no. 17361

'