የእሽሙር የሽርክና ማህበር ተመስርቷል ለማለት የሚቻልበት አግባብ በግለሰቦች መካከል በውል የሚፈጠር የሽርክና ማህበር የንግድ ሕግ በሚያዘው መሰረት አይነቱ ተለይቶ ተመዝግቦ የማይገኝ በሆነ ጊዜ እንደ የእሽሙር የሸርክና ማህበር ተደርጐ ሊወሰድ የሚችል ስለመሆኑ