77983 civil procedure/ evidence law/ relevant evidence/

በፍ/ብሔር ክርክር ማስረጃ የሚሰማውና ፍሬ ነገሩ እንዲነጠር የሚደረገውም በማስረጃ የሚነጥረው ፍሬ ነገር ለዳኝነት አሰጣጡ እጅጉን አስፈላጊና የግድ ሆኖ ሲገኝ ስለመሆኑ፣  ማስረጃ እንዲሠማ የሚፈልግ ወገን ማስረጃው የሚሰማበትን ነጥብ ለይቶ የማስረጃውን አይነትና የሚገኝበትን ቦታ ሁሉ በመጥቀስና በእጁ ላይ ያለውንም አያይዞ ማቅረብ ያለበት ስለመሆኑ፣ ፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.223¸234¸137(3)¸145¸256,136-138,246,248

Download Cassation Decision