Commercial law
Share company
Resolution adopted by meeting of shareholders
Death of shareholder
Period of limitation
Commercial code art. 416
Civil code art. 1845
በሞተ ሰው ሥም የተመዘገበን የአክስዮን ድርሻ ላይ ሟቹ እንደተገኘ ተቆጥሮ የሚተላለፍ ውሳኔ አግባብነት የሌለው ሥለመሆኑ እና ተፈፃሚነት ያለው በንግድ ህጉ የተቀመጠው የሦስት ወር ጊዜ ሳይሆን በፍ/ሕ/ቁ 1845 የተመለከተው የአስር ዓመት ይርጋ ስለመሆኑ
የንግድ ህግ ቁ.416
የፍ/ሕ/ቁ.1845