97083 Civil procedure Jurisdiction of court Jurisdiction of Federal courts

Civil procedure

constitution

Jurisdiction of court

Jurisdiction of Federal courts

Proclamation no. 696/2002 art. 6(2) (2) (4)

Proclamation no. 25/88 5(2)

FDRE constitution art. 80(2)

አንድ በፌደራል መንግስት የተመዘገበ የንግድ ድርጅት በክልል ቅርንጫፍ ከፍቶ የንግድ ሥራ መሰራቱና ቅርንጫፍ በክልሉ ንግድና ኢንዱስትሪ ፅ/ቤት መመዝገቡ በፌደራል መንግስት የተቋቋመ የንግድ ድርጅት በመሆኑ ላይ የሚያሳድረው ለውጥ የሌለ ሥለመሆኑና ድርጅቱ ተካፋይ የሆነበትንም ክርክር በዳኝነት አይቶ ለመወሰን ሥልጣኑ የፌደራል ፍርድ ቤቶች ስለመሆኑ፣

አዋጅ ቁጥር 686/2002 አንቀፅ 6/2/ /3/ /4/ ፣ አንቀፅ 5/2/

አዋጅ ቁጥር 25/1988/6/

የኢ.ፌ.ድ.ሪ ህገ መንግሥት አንቀፅ 80/2/ /4/

 

97083