Extra contractual law
Strictly liability
Dangerous activities
Civil code art. 2069(1) (2) and 2086(2)
በአንድ ተቋም /መንግስታዊም ሆነ በባለስልጣን የተፈቀደለት/ ባለቤትነት የሚያካሄደው አደገኛ ተግባራት በሌላ ሰው ላይ ጉዳት ያደረሰ በሆነ ጊዜ ድርጅቱ ስራው በህግ የሚጠበቅበትን ደረጃ ያሟላ ስለመሆኑ እና በከፊልም ሆነ በሙሉ የተጎጂ ጥፋት መኖሩን እስካላስረዳ ድረስ ለደረሰው ጉዳት ኃላፊነት ያለበት ስለመሆኑ፣
የፍ/ብ/ሕ/ቁ 2069/1/ /2/ እና 2086/2/