Law of succession
Rural land law
Rural land proclamation no. 133/98 of Amhara region
Rural land regulation no.51/99 art. 11(7)a of Amhara region
ለክርክር ምክንያት በሆነው መሬት ወራሽ መሆኑን በማስረጃ ያረጋገጠ ሰው ከአውራሹ ተነጥሎ ለጊዜው ውጭ ሀገር ሄዶ መመለሱ በሕጉ “ለቤተሰብ አባል” የተቀመጠውን ትርጉም አላሟላም በሚል በቤተሰብ አባልነት መሬቱን ሊወርስ አይገባም ማለት ተገቢነት የሌለው ስለመሆኑ፣
የአ/ብ/ክ/መ አዋጅ ቁጥር 133/98 ፣ደንብ ቁጥር 51/99 አንቀጽ 11/7/ሀ/