102932 Law of succession Partition of inheritance property

Law of succession

Partition of inheritance property

Civil code art. 1079 (1), 1096/1/, 1092, 1093

በአንድ የጋራ የሆነ የውርስ ንብረት ላይ አንደኛው ወራሽ ብቻውን ያወጣው ወጪ ካለ ወጪውን ሁሉም ወራሾች ሊጋሩት የሚገባ ስለመሆኑ፣

የጋራ የሆነ የውርስ ንብረትን በተመለከተ ወራሾች የሚስማሙ ከሆነ ክፍያው በስምምነታቸው መሠረት የሚፈጸም ስለመሆኑ፣ 

ወራሾች ንብረቱን ስለሚካፈሉበት ሁኔታ ካልተስማሙና ንብረቱ በአይነት ለወራሾች ለማካፈል የማይቻል ከሆነ ንብረቱ በሀራጅ ተሸጦ ሊከፋፈሉ የሚገባ ስለመሆኑ፣

የፍ/ህ/ቁ 1079/1/፣ 1086/1/፣1092፣1093

102932