አንድ ሠራተኛ የሥራ መሪ ሆኖ ሥራውን ሲመራ በፈጸማቸው ማናቸውም ክንውኖች ምክንያት በተወሰደበት እርምጃ ሊያነሳቸው የሚችላቸው የመብት ጥያቄዎች የሥራ መሪው በሂደት ወደ ሠራተኛ የሥራ መደብ የተዛወረ ቢሆንም እንኳን በፍትሐብሔሩ ድንጋጌዎች የሚገዙ ስለመሆናቸው አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 3/1፣3/2/ሐ
This cassation decision deals with the application of labor proclamation on managers.