← Back to Search

አንድ አሠሪ የቀጠረውን ሠራተኛ በሙከራ ጊዜ አጥጋቢ ውጤት አላሳየህም በማለት የሥራ ውሉን ያለምንም ማስጠንቀቂያ ለማቋረጥ መብት የሚኖረው በህጉ አግባብ የተደረገ የሙከራ ጊዜ ስምምነት መኖሩ ሲረጋገጥ ብቻ ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 11/1/ /2/ እና /3/

Download Cassation Decision