በፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ ማናቸውም ንብረት በሐራጅ እንዲሸጥ በሚወሰንበት ጊዜ የሚሸጠው ንብረት ከትክክለኛው የዋጋ ግምት አላግባብ ከፍ ወይም ዝቅ ተደርጎል ብሎ የሚያስበው ወገን የጨረታው ቀን ከመድረሱ በፊት የጨረታውን ትዕዛዝ ለሰጠው ፍ/ቤት ግምቱ ተጋኗል በማለት መቃወሚያ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሥለመሆኑ በሁለተኛው የጨረታ ማስታወቂያ በተወሰነው ቀን ተጫራች ያልቀረበ እንደሆነ ለጨረታ የቀረበውን ንብረት የፍርድ ባለገንዘቡ ተረክቦ እንዲይዝ ትዕዛዝ ሊሰጥ የሚችለው የፍርድ ባለገንዘቡ ንብረቱን ለመረከብ ፈቃደኛ ከሆነ ብቻ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 423/(1)(2)፣የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 428/2