- የፌትሒብሓር ህግ ቁጥር 973 ስሇ ኑዛዜ መነበብ እንዱሁም ኑዛዜው ሲነበብ የነበሩ ሰዎች ኑዛዜው እንዱፇርስ አቤቱታ የሚያቀርቡበትን ሥርዒት እና ጊዜውን በሚመሇከት የሚዯነግግ እንጂ ኑዛዜ ከውርስ ተነቅሇናሌ በማሇት ኑዛዜው እንዱፇርስ የሚቀርብን ወይም የቀረበን አቤቱታን የሚመሇከት ስሊሇመሆኑ
- አንዴ ኑዛዜ ከውርስ የመንቀሌ ውጤት ያሇው በመሆኑ እንዱፇርስ የሚሌ የዲኝነት ጥያቄ ሉታይ የሚገባው በፌትሒብሓር ህግ ቁጥር 1123 መሠረት እንጂ በፌትሏብሄር ህግ አንቀጽ 973 መሠረት ስሊሇመሆኑ