አንድ ንብረት የገዛ ሰው የገዛውን ንብረት በፈለገው መልኩ መጠቀም የማያስችል ሁኔታ መፈጠር ፤ ውሉ ከመደረጉ በፊት ችግሩ/ጉድለቱ እንዳለ ቢያውቁ ኑሮ ውሉን አይፈጽምም ነበር የሚያሰኝ በመሆኑ ጉድለት ያለበት ውሉ ነው ተብሎ ተዋዋይ ወገኖች ወደ ነበሩበት መመለስ ያለባቸው ስለመሆኑ፡-
ፍ/ብ/ሕ/ቁ 1815፣ፍ/ብ/ሕ/ቁ/ 2289