አንድ ሰዉ የኮንዶሚኒየም ግዥ ፈጽሟል ሊባል የሚችለዉ ከሚመለከተዉ አካል ጋር ስምምነት መፈጸሙ ሲረጋገጥ ብቻ ሲሆን ገዥዉ ቤቱን ለሦስተኛ ወገን በሽያጭ ወይም በስጦታ ማስተላለፍ የሚችለዉ ቤቱን ከገዛ 5 ዓመት ሲሞላዉ ሲሆን ጊዜው የሚቆጠረዉ ዕጣ ከደረሰበት ቀን ጀምሮ ሳይሆን ገዥዉ የቤት ሽያጭ ዉል ከሚመለከተዉ የመንግስት አካል ጋር ከፈጸመበት ቀን ጀምሮ ስለመሆኑ በአ/አ ከተማ አስተዳደር አካላት የአስተዳደሩን ቤቶች የማስተላለፍ ኃላፊነትና አፈፃፀሙን ለመወሰን የወጣ አዋጅ ቁጥር 19/97 አንቀጽ 7(6-ለ)፣14(2)