አንድ ውል አይፈርስም ተብሎ ከተወሰነ በኋላ በተደረገው ውል መነሻነት የወጣ ወጭ ካለ በማጣራት በዚያው መዝገብ ላይ መወሰን የሚገባው እንጂ በሌላ መዝገብ አዲስ ክስ ቀርቦና እንዲከራከሩበት መወሰን ለተራዘመ የክርክር ሂደት ስለሚጋብዝ በዚህ መነሻነት መዝገቡን መዝጋት ተገቢነት የሌለው ስለመሆኑ