የቀበሌ የንግድ ሱቅ አላግባብ ተይዞብኛል ይመለስልኝ በሚል ለክስ ምክንያት የሆነው ጉዳይ በግለሰቦች መካከል የተደረገ ውል ሲሆን ጉዳዩን ተቀብሎ የማየት የዳኝነት ስልጣን የከተማ አስተዳደር ፍ/ቤቶች ሳይሆን የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ስለመሆኑ
የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 4፤የድሬዳዋ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ ቁጥር 416/1996 አንቀጽ 33(1)(ረ)