የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ችሎት በአንድ ወቅት በአንድ ጉዳይ /ጭብጥ/ ላይ የሰጠው የህግ ትርጉም እንደተለወጠ /እንደተሻሻለ/ ሊቆጠር የሚችለው በተመሳሳይ ጭብጥ ላይ በህግ አግባብ የተለየ ግልጽ ትርጉም በሰጠ ጊዜ ብቻ ስለመሆኑ የውርስ ይጣራልኝ አቤቱታ ተቀብሎ ማስተናገድ ብሎም የውርስ አጣሪ መሾም ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደ ፍርድ ቤቶች በህግ ስልጣን ያልተሰጣቸው ስለመሆኑ/ /የሰ/መ/ቁ. 35657፣ 42015፣51329 ይመለከቷል/ አዋጅ ቁ. 361/95 አንቀጽ 41 አዋጅ ቁ. 454/97 አንቀጽ 2/4/