196172 civil procedure-injunction

እግድ እንዲነሳ አቤቱታ የቀረበለት ፍርድ ቤት አቤቱታ አቅራቢው እግዱ እንዲነሳ ያቀረበው ምክንያት ግልፅ በማድረግ በቂ ምክንያት መኖሩን ባላሳየበት ሁኔታ የቀረበው ምክንያት በቂ ነው በማለት ተቀብሎ እግድን ማንሳት የማይገባ ስለመሆኑ 
የፍትሀ ብሄር ስነ ስርአት ህግ ቁጥር 158 

Download