183001 property law-title deed-prima facie evidence-counter evidence

በፍ/ብ/ህግ ቁጥር 1195 (1) መሰረት የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለሃብትነት ምስክር ወረቀት በማወቅ በአስተዳደር ክፍል የተሰጠው ሰው ባለሃብት እንደሆነ የተወሰደውን የህግ ግምት ማስተባበል የሚቻለው ማስረጃው የተገኘው ከህግ አግባብ ውጭ በሆነ ሁኔታ መሆኑን በማስረዳት እንደሆነ በፍ/ብ/ህ/ቁጥር 1196 በተደነገገበት ሁኔታ የሰው ምስክር በመስማትና ቦታው ድረስ በመሄድ የችሎት ምልክታ በማድረግ የሚሰጥ ውሳኔ የምስክር ወረቀት በተሰጠበት ንብረት ላይ ባለሃብትነትን የማይለውጥ ስለመሆኑ   

Download