23632 Family law/ constitution/ Minors/ Guardianship and tutorship of parents/ best interest of the child

Family law

constitution

Minors

Guardianship and tutorship of parents

best interest of the child

ወላጆች ለህፃናት ልጆቻቸው ሞግዚትና አስተዳዳሪ የመሆን መብታቸው ሊከበር የሚችለው ለህፃናቱ ጥቅምና ደህንነት እስከሰሩ ወይም ሊሰሩ የሚችሉ መሆናቸውን ማረጋገጥ ሲቻል ብቻ ስለመሆኑ

የደቡብ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስተ የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቁ. 75/96 አንቀፅ 235(1)

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ-መንግስት አንቀፅ 36(2)

Cassation Decision no. 23632