የማይንቀሳቀስ ንብረት ለንግድ ማህበር በመዋጮ መልክ የተሰጠ ሆኖ ሲገኝ የንብረቱ ስም በኩባንያው ተመዝግቦ ያለመገኘቱ በ3ኛ ወገኖች ላይ መቃወሚያ ለመሆን የማይችል ቢሆንም ንብረቱ በአይነት መዋጮ መሰጠቱን የሚያስቀረው ስላለመሆኑ የጋራ የሆነ የማይንቀሳቀስ ንብረት ያለ አንደኛው ተጋቢ ፈቃድ ለንግድ ማህበር በዓይነት መዋጮ የተሰጠ እንደሆነ ንብረቱ የባልና ሚስቱ የጋራ ንብረት ነው ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ የንግድ ህግ ቁጥር 517(ሠ) (ረ) የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2878 የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀፅ 68(1) 69(2)