34138 extra contractual liability/ damage/ loss of income extra contractual liability (tort) Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions volume 5 Damage in extra contractual liability ውል ውጪ በሆነ ግንኙነት ጉዳት የደረሰበት ሰው ከደረሰበት የአካል ጉዳት በተጨማሪ በደሞዝ ረገድ የቀረበት ጥቅም (ገቢ) መኖሩ ከተረጋገጠ ሊካስ የሚገባ ስለመሆኑ Cassation Decision no. 34138