28522 civil procedure/ res judicata Civil procedure code civil procedure Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions volume 6 res judicata ውሣኔ የተሰጠበትና አዲስ ክስ የቀረበበት ክርክር የሥረ ነገር እና የተያዘው ጭብጥ የተለያየ ከሆነ በጉዳዩ ላይ የመጨረሻ ውሣኔ የተሰጠበት ነው ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 5 Cassation Decision no. 28522