Download Cassation Decision
ሠራተኞች ለሚፈፅሙት ጥፋት በህብረት ስምምነት የተለያዩ የቅጣት ደረጃዎች የተቀመጡ በሆነ ጊዜ አሰሪው በሠራተኛው የተፈፀመውን ጥፋት ክብደት በመመዘን ይመጥናል የሚለውን ቅጣት መወሰን የሚችል ስለመሆኑ