በንግድ ህጉ የመድን ሰጪን ግዴታና ኃላፊነት በተመለከተ የቀረቡ ድንጋጌዎች መድን ሰጪው ከመድን ገቢዉ ጋር አንዳንድ ኃላፊነቶችን ለማስቀረት በሚል ከተስማሙባቸው ድንጋጌዎች ጋር ተገናዝበው ሥራ ላይ መዋል ያለባቸው ስለመሆኑ የንግድ ህግ ቁጥር 664/1/
Download Cassation Decision