አንድ የመንግሥት ሠራተኛ ከአሰሪው ፈርሞ የተረከበው ንብረት በጠፋ ጊዜ ተጠያቂ የሚሆነው ንብረቱ በእጁ እያለ እንዳይጠፋ ተገቢውን ጥንቃቄ ያላደረገ ወይም ለንብረቱ መጥፋት የሠራተኛው ቸልተኛነት መኖሩ የተረጋገጠ እንደሆነ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.515/99 አንቀፅ 65
Download Cassation Decision