የተጨማሪ እሴት ታክስ የመክፈል ግዴታ መወጣት ጋር በተያያዘ ታክስ ከፋዮች የሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያን የመጠቀም ግዴታ የሚኖርባቸው የንግድ ፈቃድ የሥራ ዘርፍ በግልፅ ተለይቶ በተመለከተባቸው ሽያጮች ጋር በተገናኘ ብቻ ስለመሆኑ
አዋጅ ቁ.285/94 አንቀፅ 55
አዋጅ ቁ.609/201 አንቀፅ 50(መ)(2)
ደንብ ቁ.139/99 አንቀፅ 5(1)(ለ)
የወ/ህ/ቁ.23(2)
Download Cassation Decision