የግብር ከፋይ የሆነ ሰው ገቢውን በህጉ አግባብ ለግብር አስገቢው መስሪያ ቤት ከማሣወቅ ውጪ ደረጃውን በራሱ ሊወሰን /ሊለወጥ/ የማይችል ወይም የማይገባ ስለመሆኑ፣
የግብር አከፋፈል ስርዓት ለግብር ከፋዩ ግልጽ መሆን ያለበት ስለመሆኑ፣
አዋጅ ቁ. 286/94 አንቀጽ 38
ደንብ ቁ. 78/94 አንቀጽ 18,22
አዋጅ ቁ. 308/95 አንቀጽ 10(2)(ሐ)
አዋጅ ቁ. 587/2001
Download Cassation Decision