ህጋዊ ቀረጥ የተከፈለበት ዕቃ ህጋዊ የግምሩክ ስርዓት ካልተፈፀመበት ዕቃ ጋር ተቀላቅሎ ከተያዘ እና ከተወረሰ በህጋዊ መንገድ ዕቃው ሲገባ የተከፈለው ቀረጥ(tax) እንዲመለስለት የዕቃው ባለቤት የሚጠይቅበት የህግ ስርዓት ስላለመኖሩ፣ አዋጅ ቁጥር 622/2001 አንቀፅ 104(3)
Download Cassation Decision