31963 civil procedure/ execution of judgment/ sale of immovable property/ auction
በፍርድ አፈፃፀም ምክንያት የማይንቀሣቀስ ንብረት በሐራጅ ጨረታ ተካሄዶ ሽያጭ የተፈፀመ እንደሆነ ሽያጩ ሊፈርስ የሚችለው በአሻሻጥ ሥርዓቱ የተነሣ መብት ወይም ጥቅም ያለው ሰው ላይ ቀጥተኛ ጉዳት መድረሱ የተረጋገጠ እንደሆነ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 445
21359 civil procedure/ execution of judgment / application
የፍርድ አፈፃፀም ክርክር የሚጀመረው የፍርድ ባለመብት የሆነ ወገን በፍርዱ መሰረት እንዲፈፀምለት የአፈፃፀም ማመልከቻ ሲያቀርብ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 378/1/ የፍርድ አፈፃፀም ማመልከቻ መቅረብ ያለበት ፍርዱን ለሰጠው ፍ/ቤት ወይም የአፈፃፀም የውክልና ስልጣን ለተሰጠው ፍ/ቤት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 371 372
35018 civil procedure/ execution of judgment / period of limitiation
የፍርድ ባለመብት ባለመቅረቡ የተዘጋ የአፈፃፀም መዝገብ ፍርድ ከተሰጠበት ጊዜ ጀምሮ በ1ዐ(አሥር) ዓመት ይርጋ ካልታገድ በቀር ሊንቀሳቀስ የሚችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 384
32143 civil procedure/ execution of judgment / opposition
የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁጥሮች 358 እና 418 ተፈፃሚ የሚሆኑበት አግባብ
Ethiopian Law, Simplified
Access legislation, case law, legal articles, and practical resources in one place. LawEthiopia helps lawyers, judges, students, researchers, and citizens find reliable legal information quickly.
Core Legal Codes
Explore Ethiopia's principal legal codes, including the Civil Code, Criminal Code, Commercial Code, Civil Procedure Code, Criminal Procedure Code, and other foundational legislation.