45038 civil procedure/ execution of judgment/ transfer of attached property to third party
የንብረት ክፍፍል እንዲደረግ በፍርድ ቤት ውሳኔ ከተሰጠ በኋላ በውሳኔው ወቅት ንብረቱን በእጁ አድርጐ የሚገኘው ወገን የንብረቱን ስመ ሐብት ወደ ሌላ ሦስተኛ ወገን አዛውሮ ሲገኝ ፍርድ ቤቶች ሊከተሉት ስለሚገባው አካሔድ
43005 civil procedure /perjury/ summary punishment
ሐሰተኛ ቃል ተሰጥቷል በሚል ፍ/ቤት በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 481 መሠረት የጥፋተኝነትና የቅጣት ውሣኔ ሊሰጥ የሚችልበት አግባብ በአንድ የወንጀል ድርጊት ነፃ የተባለ ሰው እንደገና ሌላ ተጨማሪ ማስረጃ እንዲቀርብ ተደርጐ የሚቀጣበት አግባብ የሌለ ስለመሆኑ
45839 civil procedure /review of judgment
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 6 መሠረት ውሣኔ ወይም ትዕዛዝ ለሰጠ ፍ/ቤት አቤቱታ ሊቀርብ የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 6
39853 civil procedure /evidence law/ additional evidence
በፍ/ብሔር ሥነ-ሥርዓት ህግ መሠረት ተጨማሪ ማስረጃ ሊቀርብ የሚችልበት አግባብ
Ethiopian Law, Simplified
Access legislation, case law, legal articles, and practical resources in one place. LawEthiopia helps lawyers, judges, students, researchers, and citizens find reliable legal information quickly.
Core Legal Codes
Explore Ethiopia's principal legal codes, including the Civil Code, Criminal Code, Commercial Code, Civil Procedure Code, Criminal Procedure Code, and other foundational legislation.