142851 authentication of documents
የመንግሥት አካል ፊት ቀርቦ የተረጋገጠና የተመዘገበ ሰነድ በውስጡ የሚገኘው ይዘት ሙሉ እምነት የሚጣልበት በቂ ማስረጃ ስለመሆኑ
አዋጅ ቁጥር 334/1995 አንቀጽ 27 /1/
154371 advocate's professional ethics
አንድ ጠበቃ ደንበኛው ላይ በቀረበ ክስ “በተመሳሳይ ጉዳይ ሁለት ፍርድ ቤት ክስ ሊቀርብ አይገባም ” በሚል በህግ የተፈቀደን መቃወሚያ ማቅረቡ የጥብቅና ሙያን የሚያጎድፍ ተግባር ፈፅሟል ተብሎ በዲስፕሊን የሚያስቀጣው ተግባር ስላለመሆኑ
የትግራይ ክልል የጥብቅና ፈቃድ አሰጣጥና አስተዳደር አዋጅ ቁ/ 262/2007 አንቀጽ 30/23/
151082 labor dispute/ manager/ leave
አንድ የሥራ ውሉ በገዛ ፈቃዱ የተቋረጠበት የሥራ መሪ ያልተጠቀመበት የአመት እረፍት በገንዘብ ተቀይሮ ስለሚከፈልበት የሕግ አግባብ
የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 2563
153527 tax law/ custom/ reward for whistle-blower
በሕገወጥ ዕቃዎች መረጃ አሠጣጥ፤አያያዝ እና አመዘጋገብ እና የወሮታ ክፍያዎችን ለመወሰን ተሻሽሎ በወጣው መመሪያ ቁጥር 78/2004 መሠረት ለኢትዮጲያ ገቢዎች እና ጉምሩክ ባለሥልጣን ጥቆማ ሲቀርብ ወሮታ ስለሚከፈልበት አግባብ
መመሪያ ቁጥር 78/2004 አንቀጽ 16/1እና2፤17
Ethiopian Law, Simplified
Access legislation, case law, legal articles, and practical resources in one place. LawEthiopia helps lawyers, judges, students, researchers, and citizens find reliable legal information quickly.