በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ.358 መሰረት የቀረበ አቤቱታ የክርክር ውጤት ተጠብቆ የቀረበ ነው በሚል ውድቅ ለማድረግ አቤቱታ አቅራቢው የቀደመውን ክርክር ስለማወቁ በተገቢው ማስረጃ ሊጣራ የሚገባ ስለመሆኑ 

Download