የማይንቀሳቀስ ንብረት በስጦታ ለማስተላለፍ የተደረገ ውል በውል አዋዋይ ፊት ተረጋግጦ የተመዘገበ ከሆነ በስጦታ ውሉ ላይ ውሉ በስጦታ ሰጪና በምስክሮች ፊት የመነበብ ስርዓት የተፈፀመበት ነው ተብሎ ባይፃፍም የመነበብ ስርዓት በሰነድ አረጋጋጩ እንደተፈፀመ ተቆጥሮ የስጦታ ውሉ ህጋዊ ውጤት እንዲኖረው ሊደረግ የሚገባ ስለመሆኑ 
(የፌ/ፍ/ቤቶችን አዋጅ እንደገና ለማሻሻል በወጣው አዋጅ ቁጥር 1234/2013 መሰረት በፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ቀደም ሲል በሰ/መ/ቁጥር 32337፣70057፣147331፣17429 እና 22712 ላይ እና በሌሎች መዝገቦች ላይ ከኑዛዜ እና ከስጦታ ውል ፎርምና ከመነበብ ስርዓት ጋር በተያያዘ የተሰጠ የሕግ ትርጉም ተለውጧል፡፡) 

Download