 በባለሀብትነት መብት አለመጠን መገልገል በተፈጠረ ጊዜ ይህንን አስመልክቶ በፍ/ብ/ህ/ቁ 1149 እና 1225 መሰረት የሁከት ይወገድልኝ ክስ ማቅረብ የማይቻል ስለመሆኑ 

 የሁከት ይወገድልኝ ክስ ሊቀርብ የሚችለው በተጨባጭ በይዞታ መብት ላይ የተፈጠረን የሁከት ተግባር ለማስወገድ እንጂ ሊሰራ የታሰበ ሰራ ሊያስከትል የሚችለውን ጫና በመገመት ባልተፈፀመና ወደፊት ሊፈጠር በሚችል ድርጊት ላይ የሁከት ክስ ሊቀርብ የማይችል ስለመሆኑ 
የፍ/ብ/ህ/ቁጥር 1149 

Download