ተወላጅ መሆን ለወራሽነት ብቁ ከሚያደርጉ ህጋዊ መስፈርቶች ውስጥ አንዱ ስለመሆኑ ከፍ/ብ/ህግ ቁጥር 842 እና 830 ድንጋጌዎች ጣምራ ንባብ መገንዘብ የሚቻል ቢሆንም ይህ ማለት ግን የሟችን ንብረት ለመውረስ ስለተወላጅነት በተመለከተው ሥርዓት መሰረት መወለድን ማረጋገጥ የግድ ማለት ሳይሆን በተለይ ውርሱ የሚመለከተው ወደታች የሚቆጠሩ ተወላጆችን በሆነ ጊዜ ሥልጣን ባለው ፍርድ ቤት የተሰጠ የወራሽነት ማስረጃ መያዝ በቂ ስለመሆኑ 

Download