ተገድዶ የመያዝ ህጋዊነትን የማረጋገጥ ጉዳይ አስመልክቶ የዳኝነት ስልጣኑ ተለይቶ ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያልተሰጠ በመሆኑ የሚቀርብ አቤቱታን ተቀብሎ የማየት የመጀመሪያ ደረጃ የዳኝነት ስልጣን ያለው የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ስለመሆኑ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 አንቀፅ 5(1(ኘ)) እና 11(1)፣ (3)    

Download